Jump to content

ስንግ

ከውክፔዲያ
የ20:31, 15 ኦክቶበር 2017 ዕትም (ከTil Eulenspiegel (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ስንግ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከቃሪያ ቲማቲም እና ሽንኩርት ነው። አልፎ አልፎም ዘይት ይጨመርበታል።

ስንግ አዘገጃጀት በመጀመሪያ ሽንኩርት በደቃቁ ይከተፋል። በመቀጠልም ጎድጎድ ያለ እቃ ላይ ይደረግና በትንሹ ዘይትና ጨው ይጨመርበታል። ከዛም ለስንግ የሚሆኑትን ቃሪያዎች በአንድ ጎን በቢላ ተቀዶ የውስጡ ፍሬ ይወጣል። ከዛም የተቀላቀለውን ሽንኩርት ቃሪያው ውስጥ ይከተታል። በቃ ከዛማ ስንግ ሆነ።